#relationships
ሰላም ፍቅረኛቹ እናንተ ፊት ስለእናንተ ሴት የቅርብ ጓደኞች ቁንጅና ቢያደንቅና በተደጋጋሚ ስለአንዷ ጓደኛችሁ ቁንጅናና መልካምነት ቢወራ ምን ትላላችሁ
Apr 12, 202215 engagements
ሰላም ፍቅረኛቹ እናንተ ፊት ስለእናንተ ሴት የቅርብ ጓደኞች ቁንጅና ቢያደንቅና በተደጋጋሚ ስለአንዷ ጓደኛችሁ ቁንጅናና መልካምነት ቢወራ ምን ትላላችሁ
Apr 12, 2022መርቄ እሸኘዋለው።
Apr 12, 2022ኧረ የኔ እህት በፈጠረሽ ንቂ ወይስ እውነታውን መቀበል አልፈለግሽም🤥
Apr 12, 2022ምንም አልለውም ሂድ ውለድላት ነው ምለው ምኑ ላም ነው ኧረ ፍቺው
Apr 13, 2022ራን ራን😂
Apr 12, 2022"ለምን አናዋርዳትምና ምን ያክል ትግስተኛ እንደሆነች ምን እንደምትለን አናያትም" በይው ያኔ አድዋም ማይጨውም መቀሌም ይለያል።
Apr 12, 2022Yhen teyake wendoch bimelesut bay negn plzzz wendoch yhe normal lihon aychelm mnamn
Apr 13, 2022🏃♀
Apr 13, 2022ይሄ እኮ መልስ አያስፈልገውም አንች እራሱ እኮ ገብቶሻል እርግጠኛ መሆን ነው ያቃተሽ
Apr 13, 2022Just move on sis
Apr 13, 2022ፍቅረኛዬን ማናደድ ስፈልግ የምጠቅምባት #ቁጥር1 ቴክኒክ 😂
Apr 13, 2022Betamagnnet ketenagere lela neger maseb ayasfelgm
Apr 12, 2022