You tube studio app ያለው you tube channel እየከፈትኩ የነበረኝ you tube studio app sitting ውስጥ channel የሚል ነገር አያሳይም እዛ ውስጥ የሚሞሉ ነገሮች ነበሩ እና እነሱን መሙላት አልቻልኩም ለምሳሌ ቻናሉን ስከፍት feature eligibility መምጣት ነበረበት በመጨረሻም phone verify ማድረግ ነበረብኝ ግን እነዚህን ስቴፖች መሙላት አልቻልኩም እንዴት ማድረግ አለብኝ ? የተሻለ የ app version ያላችሁ ላኩልኝ አሊያም ሌላ መሙያ መንገድ ካለ ተባበሩኝ
Apr 11, 2022Chrome ላይ ገብተህ youtube Studio ብለህ search አድርግ desktop mode ላይ አድርገህ ከaplicationኑ እሱ ነው ሚሻልህ
Apr 12, 2022