የኔ ችግር ይሄ ነው አሁን ላይ በጣም እያሳሰበኝ ያለው '' ትምህርት ጎበዝ ነኝ እራሴን አስተምራለው የ ትምህርት ችግር የለብኝም ግን skill የለኝም ታዲያ ጥያቄዬ '' how to develop skill'' የሚለው ነው skill የሚባለውን ነገር እንዴት ልፍጠረው. ከ ሰው ጋር መግባባት ማውራት አይከብደኝም በጣም ቀልደኛ ነኝ, እንደሰው አለምጣለው, እቀልዳለው ግን ሰዎች የተሰበሰቡበት ቦታ ላይ ዝም ነው የምለው. ለምን እንደሆነ አላቅም ለራሴ ሁላ ይገርመኛል unconsciously የሆነ ውስብስም ሀሳብ ውስጥ እገባለው እንደልቤ መሳቅ እና መጫወትም ምቾት አይሰጠኝም ሰዎች ተሰብስበው የሚያወሩ ቦታ መሆን እፈራለው, specially ሰው ሰላም ማለት እፈራለው ወይ ደሞ ይጨንቀኛል ሰላም ከማለት መንገድ መቀየር ይቀናኝል ተሰብስበው ከሆነ ደሞ even ጉዋደኞቼ ቢሆኑ እንኩ አልሄድም ብሄድም እየጨነቀኝ ነው. ምንደነው ችግሬ ?? foreign language ( like english ) ሆነ Amharic እንዴት ከሰዎች ጋር ያለኝን ቅርበት ላሳድግ እችላለሁ በራስ በተማመን እንኩን የለኝም. life ከ class ወደ ቤት ነው. ከጉደኞቼ በእውቀት ትንሽ ጥሩ ብሆንም በ social life, be communicating skill ግን ከኔ ተሽለው አያቸዋለው ምን ትመክሩኛላችሁ የሁላችንም አስተያየት እፈልጋለው I know እንደረዘመ ይቅርታ
Apr 11, 2022Me too bro😢gn degmo eskill yalkew glts alhonelgnm.bcha temesasay yehone bahri alegn ymeslegnal.enem asbewalew.meftihewn 🤷♂
Apr 12, 2022