ሰለም እህት ወንድሞቼ ጥያቄ ነበረኝ ለOrthodox ምን መሰላችሁ አንድ ጉአደኛዬ ኦርቶዶክስ ነው ግን ሰለ ኦርቶዶክስ ብዙም አያውቅም እኔ የማውቀውን ለማስረዳት እየሞከርኩ ነው ግን ከኔ የበለጠ ሰለ ኦርቶዶክስ የሚያስተምር video ካለ ብትልኩልኝ እና ማንበብ ያለበትን መፅሐፍ ብትነግሩኝ አበዛኛ ጊዜ ሲጠይቅ የምሰማው አማልክቶች ታሪክ, እእ ኦርቶዶክስ እንዴት ከሌሎች ሃይማኖት ይለያል ትክክለኛው ህይማኖት እንደሆነ በምን ይታወቀቃል, ሰለ እመቤታችን ድንግል ማርያም እና እናንተም ልክ እንደ አዲስ ኦርቶዶክስ አስቡት እና ማንበብ እና መስማት ያለበትን ታሪክ በvoice or በvideo ካለ ብትልኩልኝ
Apr 11, 2022ነገረ ሀይማኖት yemil mesthaf
Apr 12, 2022