ሰላም ለናንተ ይሁን እኔ የምላችሁ ግን የክርስትና እምነት ተከታዮች ግን የአምልኮ ስነስርአታችሁ all over the world ተመሳሳይ ነው? ልክ እዚ ማርያም...ገብርኤል...ሚካኤል...21.....የወሩ የአመቱ እያላቹ እንደምታከብሩት የሌሎች ሀገር ክርስቲያን ዜጎችም ያከብሩታል ወይንስ እናንተ ብቻ?
Apr 11, 2022yhe ye ethiopia orthodox sriat bcha nw. endih aynet neger be alem lay yelem
Apr 11, 2022