እየውላቹ ሰዎች ስለራሴ ፀባይ በጣም ግራ ስለገባኝ ነው.ምን መሰላችሁ እኔ እራሴን የምረዳበት መንገድ እና ሰዎች እኔን የሚረዱበት መንገድ በጣም የተለያየ እየመሰለኝ ነው.የማቀው አብዛኛው ሰው ማለት ይቻላል መንገድ ላይም ሆነ የትም ዝም ብለው አትኩረው ይምለከቱኛል. እና እኔም ግራ ይገባኛል ብዙ ጊዜ.እኩዮቼም ቢሆኑ እንደዛው ናቸው. የቅርብ ጉአደኛ አንድ ብቻ ነበርኝ campus ስንገባ ተለያየን. ግቢ ከገባው 8 ወር አካባቢ ይሆነኛል እና እዚህም ተመሳሳይ ሆኖ አገኘውት.የኔ የምለው ሰው የለኝም በርግጥ ተግባቢ ባልሆንም ከቀረቡኝ አሪፍ ነኝ. ግን በማላቀው ምክንያት ከብጄ ነው የምታያቸው i gusse.በተለይ አተኩረው የሚመለከቱኝ ፓርት ሊገባኝ አልቻልም. So guys wtf is this mess, pls try to enlight me
Apr 10, 2022ዝም ብለህ ትምህርት ላይ አተኩር ደግሞ ለዚህ ሻይ ቅጠል ህዝብ ምን አስ ጨነቀህ
Apr 11, 2022