አንድ የፍቅር መአድ ከሚል ግሩፕ ላይ ያስደመመኝን ብሎም ጥያቄ የጫረብኝን ነገር በጥያቄ መልክ ላካፍላቹ እስቲ " ስሜ .... እድሜ : 26 ፆታ : ወንድ ሀይማኖቴ : ኦርቶዶክስ ትምህርት: ዲግሪ የወር ገቢ 3000 መልኬየ ቀይ ዳማ(ጥይም) ቁመቴ 1.60 የምኖረው ..... የምፈልጋት አጋር እድሜዋ22 ..28 መስፈርት፦👇👇 ሀይማኖቷ ኦርቶዶክስ እና በ ተክሊል ማግባት የምትፈልግ!!። አላማ(ራዕይ ያላት ነገን አርቃ የምታይ አንድ እርምጃ ቀደም ያለች) ሃይማኖትና ምግባር ያላት፣ ጥሩ ገቢ(ስራ ያላት)፤ መኖሪያ ቤት ቢኖራት መልካም ነው።ሌላው ችግር የለብኝም አድራሻዋ: የትም ይሁን ይህን የምታሟላ ካለች ስልኬን ከ .....ማግ ኘት ትችላለች" yilal so .... Yene tiyake ewnet endezich aynet set yawm bezih gize, bezih zemen tnoralech blachu tasbalachu? ene gin aymeslegnim🤔 esti awo alech yemtlu setoch ena wendoch kalachu በምክኒያት እንድታብራሩልኝ እፈልጋለሁኝ?
Apr 10, 2022Mnm miyasgerm neger alteyekemko.....dben arga newa mtnorew Bayhon ye betu neger yasgermal
Apr 11, 2022