Madri106
#relationships
hi guysለምንድነው ግን ያ ሰው እንደማይሆነን የሰው እንደሆነ እያወቅን ማፍቀራችንን ማናቆመው
Apr 10, 202215 engagements
hi guysለምንድነው ግን ያ ሰው እንደማይሆነን የሰው እንደሆነ እያወቅን ማፍቀራችንን ማናቆመው
Apr 10, 2022ያ ሰው እንደማይሆንህ የሚነግርህ አይምሮህ ሲሆን አይምሮህ እንደማይሆንህ እያወቀ እንኳ ማፍቀሩን የማያቆመው ልብህ ነው። የአይምሮህንና የልብህን ጸብ መዳኘት እና ማስማማት ደግሞ ትልቁ ሰው የመሆን ፈተና ነው።
Apr 11, 2022Betam tlk fetena
Apr 11, 2022ፍቅር ሀያል ስለሆነ ☺️☺️
Apr 11, 2022Wendme erashn chleh awra
Apr 11, 2022Because love is blind ...
Apr 13, 2022Endemtmot eyawek tnor yele The same shit 🙌
Apr 11, 2022Andmad saw yaltasatawn nagar betam yfelgal ywedal leza new
Apr 11, 2022ያው አእምሩዋችን እንደማይሆነን ቢነግረንም ልባችን ተስፋ አይቆርጥም ለዛ ነው
Apr 11, 2022It's natures law
Apr 11, 2022