#personal
የትራፊክ ክስ ሪከርዴ ስንት እንደደረሰ በምን ላውቅ እችላለሁ ? እና ደሞ ስንት ሲደርስ ነበር መንጃ ፍቃድ ሚቀማው ?
Apr 10, 20223 engagements
የትራፊክ ክስ ሪከርዴ ስንት እንደደረሰ በምን ላውቅ እችላለሁ ? እና ደሞ ስንት ሲደርስ ነበር መንጃ ፍቃድ ሚቀማው ?
Apr 10, 2022ቀጣይ ስትቀጣ ልትከፍል ስትል ከጠየካቸው ይነግሩሀል ሪከርድህ 22 ከሆነ ለስድስት ወር 28 ከሆነ ደሞ ለአመት ትቀማለህ
Apr 11, 2022ተስፋ የለኝማ 😳 አመሰግናለሁ ብሮ 🙏
Apr 11, 2022