Salam endat nacho ba kedemya ለምታደርጉልኝ ትብብር አመሰግናለሁ ምን መሰላችሁ አንድ ልጅ አለ ፍቅረኛዬ ነዉ እጅግ በጣም ነዉ የምንዋደደዉ ግን በመሀላችን ብዙ ነገር ይገባል የኔ ጓደኛ አለች እሷ ደግሞ ትወደዋለች ከእሱ ጋር ለመሆን የማታደርገዉ ነገር የለም እሱ ግን አይፈልጋትም ሌላ ደግሞ አሁን ላይ ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለንም ልንለያይ ነዉ ጨንቆኛል ሁለታችንም ጋር ፍቅር አያለ ሰዉ ሊያጣላን በጣም ይፈልጋል እሱ ደግሞ በእሱ ምክንያት እንድጎዳ አይፈልግም አላዉቅ እስኪ ምን ላድርግ ምንም ነገር ማሰብ መስራትም አቅቶኛል እባካችሁ እርዱኝ
Apr 09, 2022ሰላም አንቺስ እንዴት ነሽ🙌....መጀመሪያ ሁለታችሁም ጋር ፍቅር እንዳለ እያወቃቹ ለምን ትለያያላቹ ሁለቱ ሀሳቦች በጣም ይጣረሳሉ.....በመሀላቹ የሰው ወሬም ቢገባ መወያየት እየተቻለ እንዴት ወደ መለያየት ይኬዳል? ደሞስ እንዳትጎጂ እየፈለገ ካንቺ ጋር በመለያየት ለምን አንቺንም እራሱንም ይጎዳል? ....ደሞስ ፍቅረኛሽን የምታፈቅር ጋደኛ እንዴት አስካሁን አብራሽ ልቶን ቻለች? ? ? ? ?? ???? መልስም ምክርም የለኝ ጥያቄ እንጂ??? ?...ለማናቸውም ለብቻሽ ቁጭ ብለሽ የፃፍሽውን ድጋሜ አንብቢ እና ለሚነሱብሽ ጥያቄዎች መልስ ሰተሽ ውሳኔሽን ወስኚ። ደሞ መለያየታቹ ነው ያስጨነቀሽ ወይስ ከተለያያቹ በኋላ ከጓደኛዬ ጋር ይሆናል ብለሽ ነው??!?⸘‽¿
Apr 10, 2022