#education
selam guys ሜክሲኮ የሚገኘዉ ሀራምቤ ዩኒቨርሲቲ ስለ ሚያስተምሩበት ፈረቃ እና ከስንት ሰአት እስከ ስንት ሰአት እንደሆነ ብነግሩኝ??? ሌላው ደግሞ በ2 አመት ዲፕ ይሰጣሉ ሚባለው እዉነት ነው ወይ???
Apr 09, 20227 engagements
selam guys ሜክሲኮ የሚገኘዉ ሀራምቤ ዩኒቨርሲቲ ስለ ሚያስተምሩበት ፈረቃ እና ከስንት ሰአት እስከ ስንት ሰአት እንደሆነ ብነግሩኝ??? ሌላው ደግሞ በ2 አመት ዲፕ ይሰጣሉ ሚባለው እዉነት ነው ወይ???
Apr 09, 2022Another option National collage( Mexico) be 2 amet yesetal. Coc rasachew for free seltena yestuhal and as you are done with each level u take coc which is beneficial. Lela dmo premium college be 1amet ke 5 wer yisetal yibalal gn am not sure ewnet kehone
Apr 10, 2022Royal ysetal 2 amet.dip gn marketing ana accounting new👍 piasa new
Apr 10, 2022