በዶሮ እርባታ ዙርያ ስልጠና ይፈልጋሉ? ድርጅታችን ለጥያቆዎ ምልስ የሚሆን ለነባር እና ጀማሪ አርቢዎች ስልጠና ይዞላቹ መቅረቡን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው የስልጠና እርዕሶች • ዘመናዊ የዶሮ አረባብ ዘዴ • የእርባታ ቦታ መረጣ እና ዲዛይን • በአጭር ግዜ የፋርም ማሳደግያ ማስፋፍያ ጥበቦች • የላብራቶሪ ምርመራ እና የበሽታ አጠባበቅ መንገድ • ዲጅታል የግብይት ዘዴ እና ትግበራ • የዶሮ እርባታ አዋጪነት ጥናት • የመስክ ጉብኝት/ የትልልቅ ፍርም ተሞክሮ የስልጠና ቆይታ፡ ለተከታታይ 5 ቀናት አርብ አና ቅዳሜ (ከ3-6 ሰዓት) መሰልጠን ለሚፈልጉ አሁኑኑ ድውለው ይመዝገቡ አድራሻ፡ ቢሾፍቱ/ደ/ዘ ስልክ 0919076607 0919074407 0932314562 Email: trustagroconsulting@gmail.com Telegram: https://t.me/trustagroconsult Website: www,trustagroconsulting.com
Apr 09, 2022