guys.. semonun begra bekul under my rib cage miwega smet yesemagnal.. my urine output betam kensual gen wuha tetalew , shnte yehone dark orange nger honual coloru ena shnte yemeta meslogn leshena sel tnsh nw miweta mndn nw kawekachehu is it serious? thank u guys
Apr 08, 2022✍ #የሽንት #ትቦ #ኢንፌክሽን 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #ምልክቶቹ 🔹 ሽንት በሚሸናበት ወቅት ማቃጠል 🔹 ከእንብርት በታች ህመም 🔹 የጎን ህመም 🔹 የሽንት ከለር ወደ ቀይነት እና ደመናማነት መቀየር 🔹 መጥፎ ጠረን ያለው ሽንት 🔹 የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት ስሜት 🔹 ወደ መፀዳጃ ቤት ሲሄዱ ትንሽ መጠን ያለው ሽንት መውጣት 🔹 ትኩሳት 🔹 ማቅለሽለሽ 🔹 ማስመለስ ⏩ #ተጋላጭ #የሆኑት #እነ #ማን #ናቸው? 🔹 የኩላሊት ጠጠር ያለባቸው 🔹 በሽታን የመከላከል አቅምን የሚቀንሱ በሽታዎች ለምሳሌ፡- የስኳር በሽታ፤ኤች.አይ.ቪ ያላቸው 🔹 ነፍሰ ጡር ሴቶች 🔹 በሰው ሰራሽ የሽንት ትቦ ሚጠቀሙ ወይም ከዚ በፊት የተጠቀሙ 🔹 በመሀፀን ሚቀበር የወሊድ መቆጣጠርያ ሚጠቀሙ 🔹 ያልተገረዙ ወንዶች ⏩ #እንዴት #መከላከል #እንችላለን? 🔹 ሽንት በሚሸናበት ወቅት ሙሉ በሙሉ ወቶ እስኪያልቅ መጠበቅ 🔹 ከግብረ ስጋ ግንኙነት በኋላ ቶሎ መታጠብ 🔹 በምንጸዳዳበት ወቅት ከፊት ወደ ኋላ ማጽዳት 🔹 በቀን ውስጥ 1.5 እስከ 2 ሊትር ውሃ መጠጣት 🔹 አትክልትና ፍራፍሬ በደንብ መመገብ ⏩ #የሚደረገው #ህክምና 🔹 የሽንት ምርመራ በማድረግ በሽታ አምጪ ተዋሲያኑ ይለያል በባክቴርያ ለመጣ ኢንፌክሽንም በጸረ ባክቴርያ ማከም 🔹 ከመድሀኒት በተጨማሪም ውሀ እስከ 2 ሊትር ድረስ በየቀኑ መጠጣት 🔹 እስኪሻሎት የሽንት ትቦ መቆጣትን የሚያባብሱ ነገሮችን ድረስ ማስወገድ ለምሳሌ፡-አልኮል፣ ቡና፣ ጣፋጭ መጠጦች 👉👉 #የሽንት ማጣደፍ፣ ሲሸኑ ማቃጠልና ተያያዥ ምልክቶች ከታዩቦት ከባለሙያ ጋር ይማከሩ! ከዚህና ተያያዥ በሆኑ የጤና ጉዳዮች ላይ ጥያቄ ካሎት በቤቶ ሆነው ወደ 8809 ላይ በመደወል ከባለሞያዎችን በቀጥታ በመገናኘት ይመካከሩ፡፡ ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!! (#በጤና #ባለሙያ #ከድጃ)
Apr 09, 2022