Mn meselachu ክላስ ሰሞኑን ነው የጀመርነው እና ያየኋት ልጅ አለች she is so cute ብቻዋን ነው ክፍል የምትመጣው ወደ ቤቷም የምትሔደው ብቻዋን ነው ብሬክ ታይም ላይ ራሱ earphone አድርጋ ነው ብቻዋን የምትቀመጠው እንዴት አድርጌ ብቀርባት አሪፍ ነው ምን ብዬ ባዋራት ለኔ ቦታ ትሰጣለች ሀሳብ ስጡኝ!TIA
Apr 08, 2022Please don't talk to her, I am like her and we hate these kinds of situations,
Apr 09, 2022