Hey ppl masterbate argalew ena sarg tolo chersalew yeh malte sex lay senfet alebgn new malte kerchew buhala semet aynoregnm sex lay tetsegno alew ?
Apr 08, 2022እረ ተው 😳😳😳😳 Gudatu bezu nw yekerbek yehe lemad 😒
Apr 08, 2022Hey ppl masterbate argalew ena sarg tolo chersalew yeh malte sex lay senfet alebgn new malte kerchew buhala semet aynoregnm sex lay tetsegno alew ?
Apr 08, 2022እረ ተው 😳😳😳😳 Gudatu bezu nw yekerbek yehe lemad 😒
Apr 08, 2022ወንድ ልጅ ከረጨ በኃሏ ከ5-20 ወይም ከዛ በላይ ልፈጅ ይችላል ቶሎ ወደ ስሜት አይመልስም .... እና አብዛኞች ጋር ያለ ነገር ነው የተፈጥሮ ህግ ነው ምንም ለውጥ የለውም አትጨነቅ ግን stop mastrubate
Apr 08, 2022ወንድሜ አሁን የምታረገው ማስተርቤት ለወደፊት ትልቅ ተጽእኖ ያመጣብካል በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሄር የሚጠላውን ነገር እንደምታደርግ እወቅ።
Apr 08, 2022wendme yehen neger makom alebek its spritual eko devil new bezi masterbation yemirekaw enji ante hulem tsetset west nek so tolo be wesanek lay fetarin asgebana lemakom moker fetari endemiredak ewek ..... ena leteleyayu teyakewoch anageregn @hesavedus
Apr 08, 2022Eshi bro
Apr 08, 2022#እራስን_በራስ_ማርካት❌ #/Masterbation/ #ከዚህ_አረንቆ_መላቀቅ_ይሻሉ‼️ 🤦♂ብዙ ሰው ለመላቀቅ እየፈለገ ነገር ግን ተስፋ በመቁረጥ ከዚህ ችግር ጋር ብቻውን ሲጋፈጥ ይታያል:: "ዛሬም ለግንዛቤዎ ይህን ችግር እንዴት በአጭሩ ማቆም እንደሚቻል እናሳይዎታለን:: 🚫 በመጀመርያ እራስን በራስ ማርካት #ለጤና_ጠንቅ እንደሆነ ይገንዘቡ!! 👇እነዚህን 🚷የጤና እክል ያስከትላል:- 🛑 የረጅም ጊዜ ጭንቀት(depresion)🤦♂🤦♂🤦♂ 🛑 እራስን በራስ ማርካትን ብቸኛው የደስታ ምንጭ አድርጎ መቁጠር:: 🛑 በእውነተኛው የትውውቅ(sex) ጊዜ ችግር ያስከትላል:: 🛑 ከውስጥዎ የማይጠፋ ወቀሳ:: 🛑 መሀንነት!! ❌ከመጠን ያለፈ #masterbation እነዚህን ጭምር ያስከትል:: 🛑 የወገብ አከባቢ ህመም 🛑 የፀጉር መሳሳት(hair loss) 🛑 ዘገምተኝነት(laziness) 🛑 የእይታ ችግር 🛑 የእረጅም ጊዜ ድካም 🛑 የማስታወስ ችግር 🛑 በራስ መተማመንዎ ይሸረሽራል:: 🙏🏼እርሶ masterbation ችግር መሆኑን ከተቀበሉ: ♻️ ይህን ደርጊት እንዲያደርጉ የሚገፋችሁን ሀይል ይለዩ:: ♻️ አዎ ህይወትዎን በደንብ ይፈትሹና ይህ ድካም እንዲገዝፍባችሁ ያደረገውን የህይወትዎን ክፍል ይለዩ:: " #መሻትዎን_ያስተካክሉ !!" ❇️ይህን ድርጊት ለማቆም ለራስዎ ታማኝ ይሁኑ!! ❇️ ግዴታ ወዲያው ማቆም አለብኝ ብለው ከራስዎ ጋር አይፋለሙ ይልቁን ውጤታ እና የተሻለ መንገድ ይፈልጉ:: እርሶ :- ❇️ የእለት እለት እንቅስቃሴዎ በድብርት የተሞላ ነው? ❇️ ብቸኛ ኖት? ❇️ ይጨነቃሉ? ❇️ ያሳለፉት መጥፎ ህይወት አሎት? ❇️ቀና ነገር ማድረግ ተስኖታል? ❇️ እነዚህን ነገሮች መጋፈጥ ሰልችትዎታል #እስቲ_እነዚህንም_ይሞክሩ!! ⚠️ በመጀመርያ ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች ትኩረት ሰጥታችሁ እንዳትጨነቁ:: በጊዜ ሂደት ሊስተካከሉ የሚችሉ ናቸው:: ⚠️ የእለት እለት እንቅስቃሴዎትን ከለመዱት አዋዋል በተለየ አቅጣጫ ያሳልፉ:: ⚠️ በየቀኑ አዲስና መልካም የሆነ ነገር እራሶን ያለማምዱ:: ⚠️ መልካም ባለንጀሮችን ያፍሩ:: መጥፎ ባህርያት እርሶን እንዲገዙ እድል አይስጡ:: #ያስተውሉ⚠️ ❇️ ማንነትዎን 🚫ራስን በራስ የማርካት (#masterbation) እስረኛ አድርገው በፍፁም አይቁጠሩ:: ⛓ #እስረኛ_አይደሉም!! ❇️ አቅመ ቢስ ነኝ በፍፁም አይበሉ!! ❇️ ሁሉም ድርጊትዎ በእርሶ ቁጥጥር ስር እንጂ ድርጊትዎ በፍፁም ማንነትዎን ሊቆጣጠር አይገባም:: ❇️ ከአሁን በሁዋላ የሚያገኙትን ነፃነት ያስቡ እንጂ ባለፈ ታሪክ አይታመሙ:: ❇️ ለእንቅስቃሴዎ ትኩረት ከሰጡ ከመጥፎ ነገር መራቅ አያቅቶትም:: ❇️ ቀንዎን በቻሉት መጠን ቢዚ(busy) ሆነው ያሳልፉ::ካልተገባ ድርጊት ይቆጥቦታልና! #ልምምድዎን_ያስተካክሉ!! 🚫 ለmasterbation ከሚጋብዝ ከየትኛውም ንግግርና ድርጊት ይቆጠቡ:: 🔞️ ከፖርኖግራፊ እና ልቅ ምስሎች ራስዎን ይጠብቁ:: ❇️ጤናማ አመጋገብ ይጀምሩ:: #ጉርሻ!! 🚫 ራስን በራስ የማርካት(#masterbation) የለመዱበትና ድርጊቱን የሚፈፅሙበት ጊዜና ቦታ ሲያጋጥሞት ያን ሰዐት በሌላ ነገር ያሳልፉ:: ለምሳሌ:- - መፀለይ - መፅሐፍ ማንበብ - ስፖርት መስራት - ከሰው ጋር ማሳለፍ 💻📲 በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ፓርኖግራፊ የማየት ልምምድ ካለብዎ ሰው ባለበት ቦታ ኮምፒተርዎን ያስቀምጡ:: #ከሁሉም _በላይ_የፈጣሪ #ምህረትና_ፍቅር_ አይለይዎት!!🙏🏼 ♻️ለወዳጅዎ መልዕክት ማጋርራትን እንዳይዘነጉ!! @philoso_phy @philoso_phy @philoso_phy
Apr 10, 2022Tnx bro enmokralen
Apr 12, 2022Brother ene sibeza addicted neberkugn ena kemawkew limkerik ahun 17 negn, ke 2 amet belay nw mastebate yaderekut sayganen daily malet nw. Temesgen nw ahun tichiyalw ena ergitegna hogne minegrik 3 wer btakom bzu lewt tayalek
Apr 09, 2022ልትተባበሩኝ በመፍቀዳችሁ አመሠግናለሁ 1 አንድ ሠው masteru bation ለማድረግ ምን ሊያነሳሳው ይችላል 2 ካደረገ በኋላስ ምን አይነቴ ስሜት ይሰማዋል 3 ይሄን የሚያደርጉት ወንዶች ናቸው ሴቶች 4 እንዴት አርገውስ 5 በዬበልጥ የትኞቹ ይረካሉ male o female ስለተባበራችሁኝ አመሰግናለሁ
Apr 10, 2022tselot adrg ena kuret kbad lihonbk ychlal alakm ftari yerdak
Apr 08, 2022Lemn mastrbation tadergaleh or tadergiyalesh akomew esun negr mejemerya
Apr 09, 2022