Friend82
#relationships
የሴት ጓደኛዬ አፍቅሬሃለሁ ግን ፍቅረኞች መሆን የለብንም አለችኝ ምን ማለት ነው? ካፈቀሩት ሰው ጋር አለመሆን መፈለግ? እኔ ጋር የፍቅር ስሜት የለም።
Apr 07, 202212 engagements
የሴት ጓደኛዬ አፍቅሬሃለሁ ግን ፍቅረኞች መሆን የለብንም አለችኝ ምን ማለት ነው? ካፈቀሩት ሰው ጋር አለመሆን መፈለግ? እኔ ጋር የፍቅር ስሜት የለም።
Apr 07, 2022Kalodedekat mn aseceneqeh ende 😒😒😒 menem ye feker semet kelela arfeh quc bela beka
Apr 08, 2022በቃ ወዳሃለች ግን ባንተ መተማመን አልቻለችም ። ከሷ ጋ መሆን ከፈለክ እንደምትከባከባት ምንም እንደምትሆንላት አሳምናት
Apr 08, 2022endalwededkat selgebat yhonala
Apr 08, 2022Betam tru newa tadya put ur ass down bro.
Apr 08, 2022guadegninetachun litataw silematifelg lihon yechilal kemitiwashih wey kemitidebikih giltsun negrah nw
Apr 08, 2022የሆነ ያላመነችብህ ነገር አለ ወይም እንደማትወዳት ገብቷታል ማለት ነው
Apr 08, 2022