እንዴት ናችሁ የናንተ እርዳታ ያስፈልገኛል! አንድ ልጅ አለች እንደምትወደኝ በተደጋጋሚ ነግራኝ አብረን ሆንን ስቀርባት እኔም ሴትንቱዋን ቁም ነገረኝነቱዋን ብቻ.......ብዙ ነገሩዋ ወደድኩላት አብረን መቆየት ጀመርን የቆየነው ጊዜ ግን ከ 4 ወር ሊያልፍ አልቻለም ምክንያቱም አንተ ነህ ጊዜ አትሰጠኝም በሚል ማለት ነው :ከዛ እኔ ምን አልኩኝ አብረን በመሆናችን ደስተኛ ካልሆንሽ ለምን ጊዜ እናባክናለን ብያት ግንኙነታችንን አቆምን:: ለ 4 ወራት ቆየን "መንገድ ላይ ስታየኝ ዝም ብላኝ ታልፋለች"ለምን እንዘጋጋለን ቢያንስ እንኩዋን ሰላም እንባባል ፍሬንድ እንሁን ማለት ወንድም እህት ብያት ማውራት ጀመርን ካፌ መገናኘት ጀመርን ወንድሜ እህቴ እየተባባልን ማታ ወደ ቤት እየሸኘሁዋት ሳላስበው ከንፈሬን ሳመችኝ ከዛ ቡሃላ እንደገና ወደ አቆምነው ግኑኝነት ተመለስን ነገር ግን 4ወር ሊያልፍ አልቻለም መጨቃጨቅ መኮራረፍ ጊዜ አትሰጠኝም ደውለህ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ ብቻ እኔ ብዙ ነገር ጠብቃለሁ ካንተ አለች እኔ ደሞ እሱዋ እንደምትለው መሆን አልቻልኩም እንዴት ልሁን እንዴት ላድርግ በተፈጥሮዬ ድብቅ ነኝ ለቤተሰብ እንኩዋን ምንም አልናገርም እኔ 24 አመቴ ነው ተመርቄ ስራ ጀምሪያለሁ እሱዋ ደሞ 18 12 ክፍል ተፈታኝ ናት
Apr 07, 2022ገና ስላልበሰለች ነው bro yehen relationship tnsh tageseh makoyet kechalk esua edmewa bechemere kutr yegebatal...gn yechi 4 ወር ድግምት ሳይሰራባት አይቀርም🙄
Apr 08, 2022