Melkam Addis amet siblings! So does anyone of you know more about Whey Protein Shake? Like how to use it best, which kind of exercise is better for a change, its side effects, how long the effect lasts(both desired effects and side effects), if anyone of you has already used it and saw change, and last but not least - the cost! I'm 16yrs and 5mths old, boy btw! Thank you for your help! Happy new year!
Sep 09, 2020ዌይ ፕሮቲን የተፈጥሮ ምርት ነው፣ ምንም ችግር የለውም። ሚሰራው ከአሬራ ነው፣ አሬራ ውስጥ ያለው ፕሮቲን ወደ ፓውደር ተቀይሮ ነው። ወተት ስትጠጣ ምንም ሳይድ ኢፌክት ከሌለብህ (lactose intollerant) ካልሆንክ ዌይ ብትጠቀምም ምንም ችግር የለውም። መርሳት የሌለብህ ነገር ቢኖር ፕሮቲን ስታበዛ ምትጠጣው ውሃም ማብዛት አለብህ (በቀን 2 ሊትር ቢያንስ ቢያንስ)። ያለ በለዛ ኩላሊትህ ላይ ጫና ሊያመጣ ይችላል። @Ethiofitness
Sep 09, 2020