Blackman38
#education
ሰላም ሰዎች ስለ COC ፈተና የምታውቁት መረጃ ካለ ንገሩኝ ከባድ ነው? ወደ ቀጣይ level ለማለፈ ካልሆነ ከ normal exam የሚለየው ነገር ምንድነው? የምታውቁ ካላችሁ🙏🏾
Apr 07, 20224 engagements
ሰላም ሰዎች ስለ COC ፈተና የምታውቁት መረጃ ካለ ንገሩኝ ከባድ ነው? ወደ ቀጣይ level ለማለፈ ካልሆነ ከ normal exam የሚለየው ነገር ምንድነው? የምታውቁ ካላችሁ🙏🏾
Apr 07, 2022Normal exam nw wanaw beraseh metemamenk nw enji talefalek leyu yemiyadergew 100% nw yemiyasefelgew le malef
Apr 07, 2022ብዙ አይነት coc አለ አንት በምን ፊልድ ነህ 🤔
Apr 07, 2022Marketing
Apr 08, 2022Ymn temari neh
Apr 07, 2022