#health
ሰላም ብርድ ለረጅም አመት እያሰቃየኝ ነው በተለይ ለሊት ሺ ልብስ ብደርብ ጀርባዬ ላይ ቅዝቃዜው አያስተኛኝም!ሀኪም ቤት ሄድኩ ግን ለውጥ የለም።እስቲ እባካችሁ የሚሰራ መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ😔 አመሰግናለሁ !
Apr 07, 20227 engagements
ሰላም ብርድ ለረጅም አመት እያሰቃየኝ ነው በተለይ ለሊት ሺ ልብስ ብደርብ ጀርባዬ ላይ ቅዝቃዜው አያስተኛኝም!ሀኪም ቤት ሄድኩ ግን ለውጥ የለም።እስቲ እባካችሁ የሚሰራ መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ😔 አመሰግናለሁ !
Apr 07, 2022ቫዝሊን በደንብ ተቀባና በላስቲክ (በፌስታል) በደንብ አስረኸው እደር
Apr 07, 2022Tsebel mokr
Apr 08, 2022Sodere abadr yibalal mokr eski 😊...
Apr 08, 2022ገንፎ ሾርባ ብላበት ወተት ለውዝ ጠጣበት ሙቀት ይሰጥሃል for long term demo ወፍር I'm not kidding.
Apr 07, 2022መፍትሄው አንድ ብቻ ነው👉ሩጫ
Apr 08, 2022Arifu ena tru amarach yemelew betmokerwm yemiyadenh እርድ በተፈላ ውሃ አድርገህ በማር ጠጣው ስኳር ከሆነ አይሰራልህም ይመራልም በማር ከሆነ ግን መድሃኒትነቱን ታገኘዋለህ
Apr 07, 2022Ke ደ/ብርሀን ውጣ🤪
Apr 07, 2022