የ መኪና ራዲያተር ክዳን ለብቻው ይሸጣል? ዋጋው ስንት ነው?
አዲሱን ከሆነ ራዲያተር ቤት አሮጌውን ከሆነ ደግሞ አብነት አካባቢ አለልህ/ሽ ዋጋው አዲሱ እስከ ቅርብ ጊዜ 500 ብር አሮጌው ከዚህ ይቀንሳል
Aw bezu wed adelem