አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰላችሁ... ምግብ ብዙ አልበላም እና አየከሳሁ ነው። ያው ወድጄ አይደለም አንድ ሁለት ጉርሻ እንደጎረስኩ ከዛ በኋላ የመብላት ፍላጎቴ ዜሮ! እባካቹ እርዱኝ ህመም ምናምንም ከሆነ ንገሩኝ ወይ መውሰድ ያለብኝ አፒታይዘር ነገር ካለ... 🙏አመሰግናለሁ 🙏
Apr 07, 2022የምን አፒታይዘር ነው ሶዬ?አትብላ ኑሮ ቀለለ!😁 Joking🙌 To increase your appetite... *ከመመገብህ በፊት ትንሽ እንቅስቃሴ ስራ *ብዙ እረፍት አድርግ+ብዙ ውሀ ጠጣ *በቀን ሶስቴ የምትመገበውን ምግብ ወደ 6 ትናንሽ ምግብ ቀይራቸው...(ለምሳሌ ቁርስ ላይ ብዙ ምግብ ከማቅረብ ይልቅ ትንሽ ተመግበህ ከምሳ ሰአት በፊት ትንሽ መመገብና በስአቱ ደሞ ምሳን መመገብ።) *tv እያየህ ተመገብ።...
Apr 07, 2022