ሰላም ቤተሰቦች ጥያቄዬን በቅንነት መልሱልኝ እኔ አሁን 19 አመቴ ነው እና ለመጀመሪያ ጊዜ የፍቅር ግንኙነት ጀምሪያለሁ እሱ በጣም ቆንጆ እና ብዙ ሰው ሚፈልገው አይነት ሰው ነው እኔ ደግሞ ከሱ አንፃር ቆንጆ አይደለሁም እና እራሴን መቀበል እና በ confidence እራሴን ሁኜ መቅረብ የምችለው እንዴት ነው? አንዳንዴ ለረጅም ሰአት መስታወት ላይ ተተክዬ ይሄ ነገሬ ቢስተካከል ቆንጆ እሆን ነበር እላለሁ ይሄ ደግሞ ከራሴ ጋር ግጭት ውስጥ እየከተተኝ ነው እባካችሁ አግዙኝ🙌
Apr 07, 2022እህቴ የመልክ ቁንጅና አያስጨንቅሽ የፈጣሪ ስራ ነው እና እንደውም እንደዛ መሆንችን ውድጅው ም/ቱም ብዙ ጊዜ እንዳንች አይነት ስዎች ናችው እውነተኛ ወዳጅ የምኖራቸው
Apr 07, 2022