ሰላም አሁን ላይ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ነኝ እናም ስለ ትምህርት የማውቀው ነገር የለም(አልገባ ብሎኝ ሳይሆን ከት/ት ጉዳይ የለኝም ግን ነገሮች ቶሎ ይገባኛል ነቄ ነኝ)ግን የምማርበት ት/ቤት ሰርቆ ለማለፍ ቀላል ነው እናም university ስገባ ምን ልማር ቀላል ት/ት ወይስ እኔ ፍላጎቴ camera man&editing ነው እናም ይሄን ልማር ምከሩኝ እስቲ
Apr 06, 2022የካድሬ ልጅ ጥያቄ🥶🙆
Apr 07, 2022