Yeam54
#technology
የላፕቶፔ ፋን በጣም ይጮሃል ፡ ሰው ያለበት ቦታ መክፈት አልቻልኩም መጣም ይጮሃል፡ እናም restart ካላደረኩት በስተቀር shutdown አድርጌው አይዘጋም፡ shutdown አድርጌው sleep ነው የሚሆነው፡ ለመዝጋት force shutdown አድርጌው ነው፡ ፕሊስ መፍትሄ ንገሩኝ😔
Apr 06, 20225 engagements
የላፕቶፔ ፋን በጣም ይጮሃል ፡ ሰው ያለበት ቦታ መክፈት አልቻልኩም መጣም ይጮሃል፡ እናም restart ካላደረኩት በስተቀር shutdown አድርጌው አይዘጋም፡ shutdown አድርጌው sleep ነው የሚሆነው፡ ለመዝጋት force shutdown አድርጌው ነው፡ ፕሊስ መፍትሄ ንገሩኝ😔
Apr 06, 2022Pc fan by blower yatsedulehal computer bet wesedew
Apr 06, 2022fan check aderg
Apr 06, 2022