ሰላም እንዴት ናችው አሁን የማዋያችው በደንብ ተርድታችሁኝ ሃሳባችሁን እንድትሰጡኝ ነው። ወደ ጉዳዩ ስገባ ለ3አመት ያህል በፍቅር ውስጥ ነን አሁንም ድረስ በጣም እንፋቀራለን ግን ያሳሰበኝ አብሮ አደግ አለችው ግን እንደ እህቱ ነው የሚያያት እሷ ግን እንደምታፈቅረው ነግራዋለች እና የሷ መሆን እንደማይችል ሲነግራት እራስ የማጥፋት ሙከራ ብዙ ጊዜ አድርጋለች እና አሁን ፍቅረኛ እንዳለው እንዲነግራት እና እንዲቆርጥላት ብለው አይ እራሷን እንድታጠፋ መገፋፋት ነው አለኝ እና እሷ የምታቀው ፍቅረኛዋ እንደሆነ ነው ግን እሱም ይወዳታል ፍቅር ያለኝ ግን ላንቺ ነው ያለኝ እኔ ግራ የገባኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ነው ? ከአንዴም ሁለቴ ከመሃላችሁ ልውጣላችሁ ብየው አይሆንም ብሎኛል ግን ደሞ እስከመቼ ነው እንደዚ የምንቀጥለው ምንስ እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ
Apr 05, 2022Silshi bka..yihe ngr mkuret alebet..esu wey anchin ...ga mhon alebet anchi ngeriw...bka kurtun ngregn .wey ene ga hun wey esua bhuletachihum..mehal kuchi blo mhon yelebetm..bka kurt yale ngr endingrishi ngriw dmo..rasuan tatfa ..alebat mnamn ayibal..byiw .. Esua slewededechiw inji fkruan lemasayaet inji ko jilnet ayidel yihnnm...u trejaleshi so..kurtun...endingrshi..adrgi yihe bicha nw mfthew...
Apr 06, 2022