ሰላም ሰላም ቤተሰብ አስቸኳይ ነው እባካችሁ የሆነች ልጅ ነበረች እና ከጓደኛዋ ጋር ግንኙነት ፈፀመች እና ምንም አይነት መቆጣጠሪያ የላትም ነበር ግን ደግሞ ለጥንቃቄ ተብሎ አንድም ጊዜ ወዴ ማህፀኗ አልረጨም ማለቴ ስፐርሙን ውጭ ላይ ነው እናም ልጅቱ እርግዝና ይፈጠራል ብላ ተጨነቀች እና እባካችሁ እርግዝና ይፈጠራል ወይ የምታውቁ ካላችሁ ማለቴ እርግዝና እኔዴት እንዴሚፈጠር
Apr 05, 2022Yerassh Tarik newu ende🤔
Apr 06, 2022