Pixel16
#technology
guys ሰላም ናችሁ? መርካቶ used iphone ስንገዛ ሌላው ነገር ጥሩ ሁኖ ለምንድነው ካሜራው እንደ ትክክለኛው የስልኩ ካሜራ የሚሆነው ? የራሱን እየቀየሩ የሌላ እያደረጉበት ነው ?? የራሱንስ እንደት ማግኘት እችላለሁ ዋጋውስ ውድ ነው የ iphone 12??
Apr 05, 20229 engagements
guys ሰላም ናችሁ? መርካቶ used iphone ስንገዛ ሌላው ነገር ጥሩ ሁኖ ለምንድነው ካሜራው እንደ ትክክለኛው የስልኩ ካሜራ የሚሆነው ? የራሱን እየቀየሩ የሌላ እያደረጉበት ነው ?? የራሱንስ እንደት ማግኘት እችላለሁ ዋጋውስ ውድ ነው የ iphone 12??
Apr 05, 2022iphone used መግዛት ትልቅ ድፍረት ነው ሊያውም ip12 ሊያውም ከመርካቶ😳 bro እንዲህ አይነት ነገር ከምታቀው ሰው ብገዛ ነው ሚሻለው አለበለዚያ ካሜራ ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገር ነው ሚቀይሩት።
Apr 06, 2022Wanaw cameraw aydel ende bro adis megzat yshalshal
Apr 06, 2022