Trendy166.5
#other
በረሀ ይለ ሰው ለስላሳ መጠጦችን ቢጠቀም ይመከራል ወይስ አልኮል ነክ ነገሮችን? ብዙዎች በተለምዶ አልኮል ሲጠቀሙ ስለማይ ነው በተጨማሪ ደግሞ ስለ ለስላሳ መጠጦች ግንዛቤ ያለው ሰው ፕሮዮሪቲያቸውን በቅደም ተከተል ቢያስቀምጥልኝ? ምን ለስላሳ መጠጣት ምን አይነት ጥቅም አለው ሚለውን።
Apr 05, 20222 engagements
በረሀ ይለ ሰው ለስላሳ መጠጦችን ቢጠቀም ይመከራል ወይስ አልኮል ነክ ነገሮችን? ብዙዎች በተለምዶ አልኮል ሲጠቀሙ ስለማይ ነው በተጨማሪ ደግሞ ስለ ለስላሳ መጠጦች ግንዛቤ ያለው ሰው ፕሮዮሪቲያቸውን በቅደም ተከተል ቢያስቀምጥልኝ? ምን ለስላሳ መጠጣት ምን አይነት ጥቅም አለው ሚለውን።
Apr 05, 2022ሁለቱም አይመከርም ። ንጹህ ውሃ ብቻ መጠጣት የኩላሊትን ጤንነት ለመጠበቅ ያስፈልጋል።
Apr 06, 2022ለስላሳ መጠጦች ብዙ ስኳር ስላላቸው ቶሎ ቶሎ ውሀ ያስጠማሉ
Apr 06, 2022