Guys ye university mewcha feta mesetetu lk nw blachu tasbalchu
Apr 05, 2022የሥራ እድል መፍጠር እንጅ ይሄ የተሻለ ነገር ይፈጥራል ብየ አላሥብም የዛሬ 4 አመት ገደማ ጤና ባለሙያ coc ሣይፈተን ቀጥታ ተመድቦ እየሠራ ነበር ጤና ባለሙያ ተብሎ ስራ አጥ የለም ከዛ በ2011 የብቃት መመዘኛ ወይም coc ብለው ፈተኑ ከዛ ያላለፈውን ተውትና ያለፈው 80% ይሄው ሙያ ፍቃድ ታቅፎ ይሄው እቤቱ እየዋለ ነው እና ታዳ መመዘኛ መፈተንህ ለተሻለ የሥራ እድል ካልሆነ ባትፈተን ቢቀርሥ
Apr 05, 2022