Me123422
#technology
ሰላም ሰዎች ይሄ ጥያቄ ለcoder-ሮች ነው እና python socket module ውስጥ የ.connect እና የ.connect_ex ልዩነት ንገሩኝ please ምታውቁ ከሆነ ደግሞ ስለ request module-ልም ትንሽ ሰፋ አርጋቹ ንገሩኝ please 🙏🙏
Apr 04, 20222 engagements
ሰላም ሰዎች ይሄ ጥያቄ ለcoder-ሮች ነው እና python socket module ውስጥ የ.connect እና የ.connect_ex ልዩነት ንገሩኝ please ምታውቁ ከሆነ ደግሞ ስለ request module-ልም ትንሽ ሰፋ አርጋቹ ንገሩኝ please 🙏🙏
Apr 04, 2022Lezi tyake eko Youtube or Google yshalal kezi bro
Apr 05, 2022አይ ትንሽ ከ Google ሰፋ ያለ ማብራሪያ ፈልጌ ነበር ግን
Apr 05, 2022