لا تحزن ان الله معنا atezen hulunm allah yakewal
Apr 05, 2022لا تحزن ان الله معنا atezen hulunm allah yakewal
Apr 05, 2022ሱረቱ አል ሑጅራት 12 "... ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡ "
Apr 05, 2022Kalet "eni auzu birhmani minke in kunte tekiya..." ጅብሪል ዐለይሂሰላም ወደ መርየም አለይሀ ሰላም ኢሳን(አለይሂ ሰላምን) እንደምትወልድ ሊነግራት በሰው ተመስሎ በመጣ ጊዜ የሰጠችውን ምላሽ ሳስብ ሁሌም እምባዬ ይመጣል "ከአንተ በአረህማን እጠበቃለው አላህን ፈሪ እንደሆንክ #አትቅረበኝ" ሱራ መርየም አንቀጽ 17❤ የቁጥብነቷ ጥግ የጥንፍፍነቷ ጥግ የንጽህናዋ ጥግ እንደኛ ፍላጎቷ ሰላም አትበለኝ አይደለም፤አትጨብጠኝ አይደለም ግና በመሀከላቸው ያለውን ርቀትን ማስፋት እንጂ #አትቅረበኝ ይህችን ቃል ልብ በሏት እህቶቼ አላህ እንደሷ ጥብቆች ያርገን
Apr 05, 2022ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? 41:33
Apr 05, 2022" Kulu nefsil zaiktul mewte" hulum nefse yalew ngr hulu moten kemashe nw hulunm ewdalew gn ehe more Rasen ena sematen endashenfe yadrgegal yehon ngr setsra lka mote albgi endel yadrgegal
Apr 05, 2022♥️
Apr 05, 2022Truly beautiful ♥️ picks me right up whenever I feel bad
Apr 05, 2022كُنتُمْ خَيْرَ أُمَّةٍ أُخْرِجَتْ لِلنَّاسِ
Apr 05, 2022فَبِأَيِّ آلاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? 55:16
Apr 05, 2022قإن مع العسرِ يسرا
Apr 06, 2022Wan takrahu shyan whuwa keyrun lakum Wintuhibu Sheyan whuwa shrun lakum Wallahu ya'alamu wantimum laa ta'almaun
Apr 05, 2022ተስፋ እንዳልቆርጥ እና ተስፋዬን ከፍ የሚያደርግልኝ፣ ብዙ መልሶችን ያገኘሁበት ነው። አልሓምዱ-ሊላህ
Apr 05, 2022