yididya2294.5
#other
ሰላም እነዚህ ከታች የተዘረዘሩትን ትርጉማቸውን ብትነግሩኝ ፦ ቁራኛ የዛር ውላጅ የተዋረሰው መክስት ለዓቃቤ ርዕስ ገብያ አምፅኦ ብእሲት መድፍነፀር አደንግዝ አፍዝዝ መርበቡተ ሰለሞን ዓይነ ጥላ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ መስተፋቅር
Apr 04, 20225 engagements
ሰላም እነዚህ ከታች የተዘረዘሩትን ትርጉማቸውን ብትነግሩኝ ፦ ቁራኛ የዛር ውላጅ የተዋረሰው መክስት ለዓቃቤ ርዕስ ገብያ አምፅኦ ብእሲት መድፍነፀር አደንግዝ አፍዝዝ መርበቡተ ሰለሞን ዓይነ ጥላ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ መስተፋቅር
Apr 04, 2022የማውቃቸውን ልንገርሽ ቁራኛ 👉 በሽተኛ መክስት 👉 አስማት ገብያ 👉 መግዣ እና መሸጫ ዓይነ ጥላ 👉 ቡዳ መስተፋቅር 👉 የመተት / የርኩስ ማስፈቀሪያ ሎሎቹ የጠራሻቸው ቃሎች መካከል ለምሳሌ ምስሐበ ንዋይ ምናምን የመተት ቃላት ናቸው
Apr 04, 2022Yet new yewalshew
Apr 04, 2022