Koy wendoch gin photo lakilgn milut lemnd nw i mean profile mnamn eyale techemari
Apr 03, 2022Photosh lakilgn ena lmelslsh🤔
Apr 04, 2022Koy wendoch gin photo lakilgn milut lemnd nw i mean profile mnamn eyale techemari
Apr 03, 2022Photosh lakilgn ena lmelslsh🤔
Apr 04, 2022Exactly, that's my question too ena eski unetun nigerun wendoch lemn????
Apr 04, 2022አንቺ እናትሽ ምግብ አቅርባልሽ ለምን ጭማሪ ትጠይቅያለሽ ምክንያቱም የቀረበለሽ በቂ ሆኖ ስላላጠገበሽ.....
Apr 04, 2022ከነበርኩበት ጥልቅ ሀሳብ ጎትቶ አውጥቶኝ ፈገግ ያደረገኝ እና ጥያቄው እኔንም ስለሚመለከት (የቀረብኩትን ሰው መልክና ድምጽ ማየትም መስማትም ሰለምፈልግና እኔ ለምን እንደምጠይቅ ከራሴ አንጻር ስመልስልሽ። በግሌ ማንም ሁኚ ምንም ሁኚ ችግር የለብኝም ከንግግርሽ ተነስቼ ግን ገጽሽን ለማየት የምፈልግበት ምክንያት 1.ከእድሜዋ በላይ ናት በታች የሚለውን ለማየት 2.የእጅ መዳፍ እንደሚነበብ ሁሉ የሰው አካል ሁሉ ጠልሰም ነውና ከገጽሽ አንቺን ለማንበብ። 3.ሰውን አነጋገሩ አለባበሱ ይገልጸዋልና ከገጽሽ ባሻገር በየ ሁኔታዎች ውስጥ የሚለዋወጠውን አለባበሰሽን በመመልከት ማንን እንደምትግልጪ ለማየት። 4. የአነሳስሽን ሁኔታ እንዲሁ ስላንቺ ስለሚናገር። (ገጽ ይደምናል ይበራል ምን ያበራው ምን ያደመነው እንደሆነ ለመመርመር)አይጠቅመኝም እኮ 😂 ግን ወዳጅ ሳደርግሽ ላውቅሽ ስለምፈልግ ነው። ወደ ድምጹ ስሄድ ግን የሰው እርጋታው የዋህነቱ ብዙ ነገሮች ከድምጽ ይለያሉ በተጨማሪ አስበሽ ታይፕ ታደርጊያለሽ ቮይስ ግን በንግግር መሀል የለመድሻቸውን ቃላቶች ዝርግፍ ስለምታደርጊበት በቀላሉ ስላንቺ ልረዳ የምችላቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ። ለዛ ነው። በነገርሽ ላይ እኔ ለምዶብኝ ፎቶ ሳይ ፊትን ብቻ አላይም የአንገትን ማዕተብ የእጅ ጣቶችን በቅጽበት ምንጥርጥር አድርጌ ነው የማየው።
Apr 04, 2022ትክክለኛ የራሳቸውን ፎቶ profile ስለማያደርጉ
Apr 04, 2022Bedenb lemayet newa profilma lehulum mtasayw new gn lelju extra ayasfelgewm?(guadegna kehonachu)
Apr 04, 2022Old version anfelgma leza nw eko
Apr 04, 2022Just to see your ugly face dummy
Apr 04, 2022Ena ymtayekew endetelekelegn selemefelege ( tenesh yehoan deregete endetarege ale adele same mode wesete endalen endetaweke selemefalege nw )enji leke nsh p.p laye ale
Apr 04, 2022Liju ke anchi meraki keflege metifo paritishin lemayet ena liju mewdedun negirosh kalitekebelishw malet nw
Apr 04, 2022It's because we want to be closer to you , u know what I mean profile lay yelele photo setelkulene we feel closer to you ena like yebelete yetekerareben lemehed new
Apr 04, 2022Bednb slemayasbubet nwa
Apr 05, 2022Mostly miwedush hunew nut miyadergu kehone photo eyayu masturbate miyadergu alu.
Apr 04, 2022Lakilgn😜
Apr 04, 2022