1,አንድ ኦርቶዶክ ስለ ሀይማኖቱ ማወቅ ያለበት መሰረታዊ ነገሮች ምንድን ናቸው?? እና በተጨማሪ ከመጀመሪዎ መማር ማወቅ ስለምፈልግ ምን ላድርግ?
Apr 03, 20225ቱን አዕማደ ሚስጥራት ስርዓተ ቤተክርስቲያን
Apr 03, 20221,አንድ ኦርቶዶክ ስለ ሀይማኖቱ ማወቅ ያለበት መሰረታዊ ነገሮች ምንድን ናቸው?? እና በተጨማሪ ከመጀመሪዎ መማር ማወቅ ስለምፈልግ ምን ላድርግ?
Apr 03, 20225ቱን አዕማደ ሚስጥራት ስርዓተ ቤተክርስቲያን
Apr 03, 2022ፍላጎቱ ካለህ የ theology ትምህርት መማር ትችላለህ መማሩን ማትችል ከሆነ መሰረታዊ ስብከቶችን መስማት አሪፍ መንገድ ነው
Apr 03, 2022Sititsom migib bicha sayihon, bewananet hatiyatin metsom temar! Tsomeh medebadeb... Mn ametawu, betam atsinalehu
Apr 03, 2022Tmhrte haymanot na siriate betekrstyanin memar alebet bemejemerya....senbet.bet plus menfesawi metsahift na module slale krb kalew senbet t.bet tagegnaleh...additional information tg laym ale...bzu channeloch... @ethiopia_tabetsih...contact me...le channelochu link...
Apr 03, 20225ቱ አዕማደ ምስጢራት በጣም መሰረታዊ(ዶግማ) ናቸዉ። ትምህርተ ተዋህዶ የሚለዉን app አዉርደዉ best new
Apr 03, 2022Boy or girl?
Apr 04, 2022ቤተ ክርስቲያን ሂድና አዳምጥ ጉባኤ ላይ እንዳትቀር ማህበራት ላይ ተሳተፍ ብዙ ጥሩ ጥሩ ጓደኞች ታገኛለክ ወይም ደሞ YouTube ላይ እየፈለክ አዳምጥ
Apr 03, 2022Chrstian inde mehonk Metsahef Kdusn ( Y Igziabhern Kal) Daily manbeb, matnat maselasel ena meketel alebk. “አምላኩን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ማክበር ይማር ዘንድ፣ የዚህን #ሕግ #ቃል ሁሉና ይህን ሥርዐት በጥንቃቄ ይከተል ዘንድ ከእርሱ ጋር ይሁን፤ #በሕይወቱ #ዘመን# ሁሉ #ያንብበው፤” — ዘዳግም 17፥19 (አዲሱ መ.ት) “ይህ የሕግ መጽሐፍ #ከአፍህ #አይለይ፤ በውስጡ የተጻፈውን ሁሉ በጥንቃቄ እንድትፈጽመውም ቀንም ሆነ ሌት #ከሐሳብህ #አትለየው፤ ይህን ካደረግህ ያሰብኸው ይቃናል፤ ይሳካልም፤” — ኢያሱ 1፥8 (አዲሱ መ.ት) “ጒልማሳ መንገዱን እንዴት ያነጻል? በቃልህ መሠረት በመኖር ነው።” — መዝሙር 119፥9 (አዲሱ መ.ት) መዝሙር 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በክፉዎች ምክር የማይሄድ፣ በኀጢአተኞች መንገድ የማይቆም፣ በፌዘኞችም ወንበር የማይቀመጥ፣ ሰው ብፁዕ ነው። ² ነገር ግን ደስ የሚሰኘው #በእግዚአብሔር #ሕግ ነው፤ #ሕጉንም #በቀንና #በሌሊት #ያሰላስለዋል። Metsehaf kdus Y I/r estinfas yalebet nw. Tadia Y I/r estinfas kalebet gar indemehon Des miasegn MN alle? 2ኛ ጢሞቴዎስ 3 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ከሕፃንነትህም ጀምረህ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳት መጻሕፍትን ዐውቀሃል። ¹⁶ #ቅዱሳት #መጻሕፍት #ሁሉ #የእግዚአብሔር #መንፈስ #ያለባቸው #ናቸው፤ ለማስተማር፣ ለመገሠጽ፣ ለማቅናት በጽድቅም መንገድ ለመምከር ይጠቅማሉ፤ ¹⁷ ይኸውም የእግዚአብሔር ሰው ለመልካም ሥራ ሁሉ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ነው። Mkniatum Y I/r Kal yemaibela krstian hiwet ylwm. “ሰው #ከእግዚአብሔር (ያህዌ) አፍ #በሚወጣው #በእያንዳንዱ #ቃል እንጂ፣ በእንጀራ ብቻ እንደማይኖር ሊያስተምርህ አስራበህ፤ አንተም ሆንህ አባቶችህ የማታውቁትን መና መገበህ፤” — ዘዳግም 8፥3 (አዲሱ መ.ት) Silezi wendme Y Igziabhern Kal yemistekakel andach ngr ylm silezi melewt k feleg kalun daily blaw.
Apr 03, 2022my point is religion is not inherited you have to known the doctrine before you follow...but follow it before you know
Apr 03, 2022esum eko yalew endat lemare lewek nw zem beleh endemetalh nh enda
Apr 03, 2022Ee endeney khone anonymous... Orthodox khonk amneh sletetemek ymenfeskidus maderya neh ... Slezi btechemary lmawek mtseley , wedebetu memelales Ena memar alebeh... Yaney mlkamun stareg mawek yalebehn lmawek kerb thonaleh... Setetegaw yefikru tkwadash slemthon, eyegebah everyday lifeh lay eyayehew slemthed ... Teretarey mnamnm aynorehm... Mseretawi neger engedi... Mnlbeleh....... Stemar erasu ygebahal ( mseretawi ytebalew neger mnedehone...🙏
Apr 03, 2022እንደክርስትያን በዋነኝነት ማወቅና መተግበር አለብን ብዬ የማስበው በየቀኑ ወደአምላካችን የምንቀርብበት የአምልኮት ህይወት ሊኖረን የግድ ይላል አለበለዚያ በሆነ ጊዜ ውስጥ አውቀነው የምንጨርሰውና ይሄን ይሄን አውቂያለው ብለን ብቻ የምንተወው ከሆነ ከሌላው አለማዊ እውቀት የተለየ አይሆንም። ስለዚህ ዛሬ ነገ ሳትል በቤትህ ፀሎት ቤት ሰርተህ በየዕለቱ የአምልኮት ስግደት መስገድ፣ በየቀኑ መጸለይ፣ መናፍስትን በመቁጠሪያ መቃወም፣ መጾምና ቅዱስ ቁርባን መቀበልን የህይወት ዋናው አላማ መሆኑን ተረድተህ በትንሹ ጀምር። ያለ አምልኮት ልምምድ የተመላለስንባቸው የዕድሜ ዘመኖች ልምድ ሆነው፤ የእግዚአብሔርን ቃል ፍጹም ታማኝነት እንዳናይ ከተግባር አኗኗር አስርቀውን፤ የሃይማኖት ውጤትን ከልክለውናል፡፡ ስለዚህ በምድርም በሰማይም ውጤታማ ክርስትያን መሆን የሚቻለው በአምልኮትና አምልኮት ብቻ ነው። ይሄንን እውነተኛና በመፅሀፍ ቅዱስ በጠባቡ መንገድ ሂዱ ሲል የነገረን መንገድ ነው። ይህንንም መንገድ ተረድተው በህይወታቸው የሚታይ ለውጥን ያመጡ ወጣቶች ተሞክሮና ስለአምልኮት በዚህ ቻናል @bemaleda_neku በዝርዝር ታገኛለህ ጊዜ ወስደህ ስማ አንብብ ስገድ ፀልይ ከዚያም መፅሀፍ ቅዱስንም ከነመንፈሳዊ ትርጉሙ መረዳትና ቃሉንም ለመኖር ሀይል ታገኛለህ። "ሁላችንን መድሀኒት አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋውን ደሙን ተቀብለን በእምነታችን ፡ በአምልኮታችን ፡በሐይማኖታችን ፀንተን ሰማያዊ ሀይሉ እንድናገኝ ይርዳን" በርታ!!!
Apr 04, 2022Please inbox me
Apr 03, 2022Mesrtawi nger helm Bible anbeb hulum msrtawi new
Apr 05, 2022አመደ ሐይማኖትን አንብ ስብከት ተከታተል አባቶችን ጠይቅ አግዚአብሔር ያበርታህ
Apr 04, 20227 ምስጢራተ ቤ/ክ እና 5 አዕማደ ምስጢራትን ብትማር ለሁሉም መሰረት ይሆንሀል
Apr 04, 2022Senbet timhrt jemr ena abnet temar
Apr 03, 2022Yaw endet penxewochin endemitaxefa ena churchochn endemitafers kawek beki nw i guess that's the current situation
Apr 03, 2022Please from now on don't try to guess!!!
Apr 04, 20225ቱ አዕማደ ምስጢራት በተለይ ምስጢረ ስላሤ
Apr 03, 2022ትምህርተ ሃይማኖት ሃለወተ እግዚአብሔር አእማደ ምስጢራት ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ነገረ ቅዱሳን ... ብዙ አሉ gn bewananet enzihn temar anbeb sbketoch eyefelek mnamn basafiw damo wada sanbat tmhrt bet btgeba basafiw tagegnewaleh
Apr 03, 2022You should know that it's a child's tale and nonsense
Apr 03, 2022😂😂 አይ የውርደር ጫፍ። ለማንኛውም ምንም ሚታወቅ ነገር ስለሌለው ስለኢስላም አጥና / አጥኚ
Apr 03, 2022