#other
በ19ኛው ክፍለ-ዘመን ቡና በምንድነው ምጠጣው ማለቴ ጀበናዉን ሳይሆን ሲኒውን ነው ምለው?
Apr 03, 20226 engagements
በ19ኛው ክፍለ-ዘመን ቡና በምንድነው ምጠጣው ማለቴ ጀበናዉን ሳይሆን ሲኒውን ነው ምለው?
Apr 03, 2022Ke calabash(ቅል) bemizegaj sini mesay neger nebere mitetut.☕️☕️
Apr 03, 2022ሲኒ ምናምን አልነበረም, ከዛው ከጀበናው ላይ ነበር እየተቀባሉ ፉት ሚሉት
Apr 03, 2022Ye kend mexecha yaxalu beleh new
Apr 03, 2022What is this
Apr 03, 2022Try scholarship and d/t opportunities here👉 @OppsEth
Apr 03, 2022ያኔ ቁጭ ብሎ ብና የሚያንቃርር አልነበረም ሁሉም ወደ ስራ ነበር። አይ ይጠጣሉ ካልክ ከሸክላ በተሰራ ሲኒ ይጠጡ ይሆናል።
Apr 03, 2022