ፍቅረኛ ያላችሁ አይታችሁ አትለፍት pls😭 ሰላም ሰዎች ምን መሰላችሁ ፍቅረኛ አለችኝ ማለት እንፈቃቀራለን እኔ በጣም አፈቅራታለሁ እሱም እንደምታፈቅረኝ ባነግረኝም ጓደኞቿ ነግረውኛል ለኔ ስሜት እንዳላት እና ብዙ ግዜ ማታ ማታ እየተገናኝን ወክ እናደርጋለን(ከ 5 ወር በላይ) ከዛ አንድ ቀን ወንድሟ አየን በቅርቡ ከ 3 ቀን በፊት እና የምታደርጊውን ነገር አስቢበት አላት እሷም ከዚህ ቡሀላ በድብቅ ነው መገናኘት ያለብን ስትለኝ እኔ ደግሞ ይህንን አልፈልግም ድብብቆሽ አይመቸኝም መቅረት ካለበት ይቀራል አልኳት አሁን በመሀላችን ትንሽ ሀዘን እና መከፋት አለ አና ምን ባደርግ ይሻለኛል እሷ grade 9 እኔ grade 12 ነን እኔ ደግሞ ይህንን ሰበብ አድርጌ ልርቃት ወስኛለሁ ምክንያቱም Next Year university ነኝ ።ምን ታስባላችሁ ሰዎች pls ከጭንቀቴ ገላግሉኝ😭😭 ደግም i love her❤
Apr 03, 2022🙆♀🙆♀ ere ye Arbegnoch gud ezih dres meta?
Apr 04, 2022