Hi guys .....11 ክፍል ነኝ ......ena i have a crush on some one .ግን አልነገርኳትም ደሞም መንገርም አልፈልግም .....እና አሁን የምፈልገው እንዴት ነው crushen መውደድ ማቆም የምችለው የሚለውን ነው እሷ 9th ናት . እኔ ደሞ ብዙ እቅድ አለኝ universty ስገባ በ physics field መማር ነው ምፈልገው ..ለሱ ደሞ ካሁኑ በጣም ብዙ መስራት አለብኝ ...እና በሷ ምክንያት ለዚች ለምታልፍ ለ አጭር time ሙሉ ህይወቴ እንዲበላሽ አልፈልግም ..so help me out 🙏
Apr 02, 2022ት/ቤት የምትሄደው ለቀለም ት/ት ብቻ አይደለም😐 ይህም የትምህርትህ አንዱ ክፍል ነው አትሽሸው ተቀበለው
Apr 03, 2022