#education
እንዴት ናችሁ ሰዎች, ምን መሰላችሁ በጣም ጎበዝ ኢኮኖሚስት መሆን እፈልጋለሁ አሁን 3ተኛ አመት ተማሪ ነኝ በኢኮኖሚክስ ግን እስካሁን እኔ ሙሉ ችሎታዬን አልተጠቀምኩበትም ማለቴ ማድረግ የምችለውን እንኳን አላደረግኩም ያው በእኔ ድክመት ማለት ነው። እና አሁን ምን ላድርግ አላማዬን ግቡ ሳላደርስ ማለፍ አልፈልግም ,የተዋጣለት የኢኮኖሚክስ ተንታኝ ለመሆን?
Apr 02, 20221 engagements