እስቲ መፍትሄ ነገር ለግሱኝ ቤተሰቦቼ ምን መሰላቹ እድሜዬ 20 ነው እና ረጅም ምባል አይነት ነኝ እና ወጥ አቋም ነው ያለኝ እና ቀጭን አልባል ወፍራምም አልባልመ ቦርጭም ቢጤ አለብኝ ሴት ላይ ደሞ በጣም ይደብራል እና የተስተካከለ አቋም እንዲኖረኝ ምን ማረግ አለብኝ ለቀና ምላሻቹ አመሠግናለሁ 🙏🙏
Apr 02, 2022ወጥ አቋም ተመችቶኛል 😂😂 ✅ ቤትሽ ውስጥ እንቅስቃሴ ለማድረግ ሞክሪ ✅ ጂም ሄደሽ ወይም ስለስፖርት የምያውቅ ሰው አጠገብሽ ካለ ምን አይነት ስፖርት ብትሰሪ መቀየር እንደምትችይ ጠይቂ ✅ አልኮል ፣ ኮካ እና ጋዝ ያላቸውን መጠጦች መጠጣት ቀንሽ ( የምትጠጭ ከሆነ ) ✅ አትክልት ለመመገብ ሞክሪ
Apr 02, 2022