#education
ሰዎች እስቲ ምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ። ዘንድሮ entrance መቼም ብዙ Private ተፈታኝ ይኖራል። እኔ ደግሞ በአሁኑ ፈተና አሪፍ የሚባል ውጤት ባመጣም English ውጤቴ እጅግ በጣም የወረደ ነዉ :: እና እስቲ እሱን ብቻ ለማስተካከል መፈተን እችላለሁ። አለዚያ ሰዎች ውሃ በላኝ
Apr 02, 20222 engagements
ሰዎች እስቲ ምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ። ዘንድሮ entrance መቼም ብዙ Private ተፈታኝ ይኖራል። እኔ ደግሞ በአሁኑ ፈተና አሪፍ የሚባል ውጤት ባመጣም English ውጤቴ እጅግ በጣም የወረደ ነዉ :: እና እስቲ እሱን ብቻ ለማስተካከል መፈተን እችላለሁ። አለዚያ ሰዎች ውሃ በላኝ
Apr 02, 2022Aychalm.
Apr 02, 2022Snt meto nw?
Apr 02, 2022