ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ! 1) በየአካባቢው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አየበዛ ስለመጣው ባዶ ቦታ የማጠር ሂደት ከየት የመጣ ነው? 2)ማንስ ነው ያጠረው ?(መንግስት ነው ወይስ ነዋሪዎቹ ? 3) ለምንስ ሊሰራባቸው ነው የታጠሩት? በነዚህ እና ተያያዥ መረጃዎች ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ ስጡኝ🙏
Apr 01, 2022መሬት ወረራ ምናምን በምል ነው ግን ጥቅም የለውም ልፉ ሲላቸው ነው አብዛኛው ቦታ ላይ ሌቦች ሌት' ዘርፈውታል። 😏 እኔ ሚያናደኝ እዛ ስንት ህዝብ ተራበ እያሉ ባዶ ሜዳ ሚያጥሩት ነገር ነው
Apr 02, 2022