በጣም ምወዳት ልጅ ነበረችና እንደምወዳት ስነግራት አልፈልግህም አለችኝ አንድ ቀን ድንገት ጥበበ ሊቃውንት ሚባል ቻናል ላይ ለማፋቀር ሚል አይቼ ሰውዬን አዋራሁት እና መስተፋቅር ስጠኝ አልኩ በአመድ ላይ ድገምና እጇን ጨብጥ ብሎ ሚነበብ ጽሁፍ ላከልኝ ግራ ሚአጋባ እናም እየፈራሁ እንዳለኝ አረኩ ከሳምንት ኋላ ተለወጠችብኝ ስታየኝ ሩጣ ታቅፈኛለች እንደምታፈቅረኝም ነገረችኝ እኔ ግን ፈራሁ ምን ላርግ?
Apr 01, 2022channel promotion new😅
Apr 02, 2022