#health
ሰላም እንዴት ናችሁ ችላ ያልኩት ግን አሁን ላይ ሂወቴ ላይ ችግር እያመጣብኝ ነው እኔ በስረአት ካሸተትኩ በቲኒሹ 5 ወር አልፎኛን በጣም የገነነ ነገር ካልሆነ አይሸተኝም እና እንዲ አይነት ነገር ገጥሞአችሁ ያቃል እስኪ አስተያየት ስጡኝ አመሰግናለው
Apr 01, 20223 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ችላ ያልኩት ግን አሁን ላይ ሂወቴ ላይ ችግር እያመጣብኝ ነው እኔ በስረአት ካሸተትኩ በቲኒሹ 5 ወር አልፎኛን በጣም የገነነ ነገር ካልሆነ አይሸተኝም እና እንዲ አይነት ነገር ገጥሞአችሁ ያቃል እስኪ አስተያየት ስጡኝ አመሰግናለው
Apr 01, 2022Go to hospital.
Apr 02, 2022የኮቪድ ሎንግ ተርም ኢፌክት ሊሆን ይችላል
Apr 02, 2022Be olifactory training yishalihal. olifactory training bleh google lay search aderege
Apr 02, 2022