selam sewechi ዲያቢሎስ የመጀመሪያ ነብይ ነበር እናም ትንቢትም ተናግሯል እና ጥያቄዬ ትንቢቱን የተናገረው አውቆ ነው ሳያውቅ ከቻላችሁ እስከ መፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሱ
Apr 01, 2022ትንቢት ካልከው እንጂ ነገሩስ ትንቢት አልነበረም። አዳም ዕጸ በለስን በበላህ ግዜ አምላክ ትሆናለህ ማለቱን ስትመለከተው። ሰይጣን አማው ማሳት ስለሆነ እንጂ ትንቢት እየተናገረ አልነበረም። እግዚአብሔር የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ነውና አዳም የተመኘውን አምላክነትን ሰጠው። ሰው አምላክ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ። የፈጣሪ ቸርነት እንጂ ዲያቢሎስን ነብይነት አያሳይም ይህ።
Apr 01, 2022