Hey sup guys ,ፍቅረኛ አለኝ በጣም ነው የምትወደኝ እኔ ግን የቀረብኳት እህትዋን ስለማፈቅራት ነው። እህቷ ለኔ ስሜት እንዳላት አይቻለሁ ። እንዴት ልራቃት ፍቅረኛዬን guys
Apr 01, 2022ፍረቀረኛ አለህ እሺ 👩 ይቺ ብትሆን እህት አለቻት እሺ 👩🦰 ይቺ ናት እንበል 🤔 እሺ 👩🦰 ይቺን ለማግኘት 👩 ይቺን ቀረብካት እሺ 🤔. 👩🦰 ይቺ ደሞ ላንተ ስሜት አላት 🤔 ስለዚህ 👩 ይቺን መራቅ ፈለክ 🤔 እስኪ እናታቸውን አማክራቸው እህቷ ስሜት እንዳላት ስታረጋግጥ ያቺን በካልቾ ልትላት🤔🤔
Apr 01, 2022