Chamawn aschenkehew.. Yaw lefetari report adrgo. new... Bel keyrew gza lela
Apr 01, 2022Chamawn aschenkehew.. Yaw lefetari report adrgo. new... Bel keyrew gza lela
Apr 01, 2022#Amagn #k #honk y hilmu trgum yh nw. God's armor (y I/r ika Tor) wst y Selam wengeln mabser godloal malet nw. Silezi telatn mekawem tchl zend andun mesaria wengeln l leloch memesker nw, yhem y wongel chama teblo efesoon lay tenegroal. Yhen anbb👇👇👇 ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ #የእግዚአብሔርን #ዕቃ #ጦር ሁሉ #ልበሱ። ¹² መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። ¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ #የእግዚአብሔርን #ዕቃ $ጦር #ሁሉ #አንሡ። ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ #በሰላም #ወንጌልም #በመዘጋጀት #እግሮቻችሁ #ተጫምተው #ቁሙ፤ ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ ¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። ¹⁸ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤
Apr 01, 2022Eshi amesegnalew🙏
Apr 01, 2022ሪከርድ ልትሰብር ነው🤔🤔
Apr 01, 2022chama ligezaalk nw malet nw
Apr 02, 2022chama bale nw bado egr mehon demo bal matat yhonal malet nw.🙈
Apr 01, 2022Amagn neh?
Apr 01, 2022