ሰላም ምን መሰላቹ በጣምም ጨንቆኛል ተመልሼ ደስ ይለኛል በቃ ግራ ገብቶኛል ከትላንት ወዲያ ማክሰኞ ማታ ምሽት 7:30 ላይ ሽንት ቤት ኤድኩኝ ውጩ ጨለማ ነበር የስልኬ light አብርቼ ነበር ከዛ ከሽንት ቤት ስወጣ ፈዘዝኩኝ አንገቴን ወደ ላይ አደረኩኝ ይመስለኛል እጄን ዘረጋው ከሰማይ ይምጣ አላውቅም power full የሆነ ነገር ወደ እጄ ገባ የፈዘዝኩትም ለቀቀኝ ወደ ቤት ገባው ና ዝም ብዬ ተኛው ጠዋት ስነሳ እልም ነው የመሰለኝ ግን እጄ ላይ ጠባሳ ነገር አገኘው ወደ ሳሎን ኤጄ ስልኬን ቻርጀር ሰካለው ብዬ ስሄድ ቻርጀሩን ለማንሳት ጠጋ ስል ቻርጀሩ ሰማይ ላይ ቀረ በጣም ደነገጥኩኝ ለቤተሰብም አልተናገርኩም ሁሉም ነገር በሩቁ ይታዘዙልኛል እልም ነው በቃ የመሰለኝ ያለው እንዳጋጣሚ አሙስ ቀን ላይ ከቤት ውጭ ወጥቼ እጄን ወደላይ ሳደርግ ወደ ሰማይ ወሰደኝ በድንገት ትንሹ ወንድሜ አየኝ ጨወ ከዛ እኔም እጄን ወደታች ሳወርድ ወረድኩኝ ወንድሜን ለማንም እንዳይናገር አስጠነቀቁት ምን ላድርግ እስኪ ንገሩኝ 😢😢😢 እባካችሁ
Mar 31, 2022ወንድሜ ነግቷል ተነስ😁😏😏😳😳
Apr 01, 2022