እንዴት ናችሁ ? ሰሞኑን ማለትም ከ2 ወር ጀምሮ ስቀመጥ ስቆም ስራመድ በአጠቃላይ ሰውነቴ እንቅስቃሴ በማረግበት ሰአት ሁሉ በጣም የአጥንቶቼ መገጣጠሚያ ይንቋቋል (ድምስ ያሠማል )ቋ ቋ ምናምን እና ምን ሆኜ ነው? ያነገር መምታት , ዘይትህን ጨርሰህ ነው እንዳትሉን እንደዛ አድርጌ አላውቅም እና ከምን የመጣ ነገር ይመሥላችኋል ? እንዴትስ መገጣጠሚያዎቼ እንዳይንቋቁ ማድረግ እችላለሁ? ወደ ከባድስ ደረጃ ሊቀየር ይችላል እንዴ?እባካችሁ አትለፉኝ
Mar 31, 2022Bizu gize megtatemiya bota lay yalu liquid alu አጥንቶቻችን እርስ በእርሳቸው እንይጋጬ እና ጉዳት እንዳይፈጠር ያረጋል ina ye liquid betelyaey miknyat liyans yicilal ina ye esu case lihon yicilal negeru gin ke ligament, tendons or cartilage ga related lihon yicilal yan yahil asasbi aydelm gin ye atint specialist ga hedh tayew
Apr 01, 2022