ሰላም በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና (ቆርኬ ) በ20/07/2014 የተፈጠረው ችግር ተጠያቂው ማን ነው ? ሁለቱ ክልሎች እርስ በእርስ እየተወነጃጀሉ ነው ። ሁኔታውን ሰምታቹ የነበራቹ ብቻ ከጨዋ ደንብ ጋር መልሱልኝ🙏
Mar 31, 2022አጣዬ ላይ ያደረጉትን መድገም ፈልገው ነበር መከላከል. ሲገጥማቸው ልዩ ሀይላችን ተመታብን ይላል ንፁሀንን ጨፍጭፈው ቤት አቃጥለው ቢሆኑ ኖሮ ኦነግ ሸኔ ነዉ ይሉ ነበር .. የመከላከል ርምጃ ሲወስድባቸው ሌላ ... ስራ ላይ እያሉ ነዉ የተመቱብን ነው የሚሉት የኦሮሚያ ሚሊሻ እና ልዩ ሀይል አማራ ክልል ምን ስራ እንዳለው ፈጣሪ ነዉ የሚያውቀው ..
Apr 01, 2022